Giter VIP home page Giter VIP logo

mezgebe-kalat's Introduction

የዐማርኛ መዝገበ ቃላት

አጭር ገለጻ

  • ይህ የዐማርኛ መዝገበ ቃላት ከ "ዐዲስ ያማርኛ መዝገበ ቃላት" ከሚለው መጽሐፍ የተወሰዱ ቃላት እና ፍቺዎቻቸው ስብስብ ነው።
  • ይህ ውሂብ የዐማርኛ ቃለመዝ መተግበሪያዎችን ከመሥራት ጀምሮ ለተለያዩ ሥራዎች የሚያገለግል የቋንቋ ግብዓት ነው።
  • ቃላቱ የተቀመጡበት መዋቅር ለአነባበብ በሚያመች መልኩ የተዘጋጀ ነው።

መዋቅር

በዚህ ውሂብ ውስጥ የሚገኙ ቃላት የሚከተሉት መረጃዎች ይኖሯቸዋል፦

  • ሥርዎ ቃል
  • አነባበብ
  • ትርጉሞች
  • የንግግር ክፍል
  • ምሳሌ
  • ትርጉም (እንግሊዝኛ)
  • ተመሳሳይ ቃላት
  • ተቃራኒ ቃላት

የመረጃ ምንጮች

  • ዐዲስ የዐማርኛ መዝገበ ቃላት፦ አጠቃላይ የቃላት ዝርዝር ከትርጉም ጋር
  • UNICODE IPA አነባበብ፦ የዐማርኛ ቃላት በላቲን ፊደላት አነባበብ እዚህ ያግኙት
  • ይፈለጉትን ቃል IPA አነባበብ ለማግኘት እዚህ ይጫኑ
  • Hornmorpho ፦ የቃላትን ሥርዎ ቃል፣ ጾታ እና ሌሎችንም መረጃዎች የሚሰጥ

አጠቃላይ መረጃ

  • የቃላት ብዛት =
  • የቃላት አደራደር = አቡጊዳ

በዚህ ሥራ ላይ አስተያየ መስጠት ወይም አስተዋጽኦ ማድረግ የምትፈልጉ በሙሉ በተቀመጠው ኢሜይል ልታገኙን ትችላላችሁ።

mezgebe-kalat's People

Contributors

liku-amare avatar

Watchers

 avatar

Recommend Projects

  • React photo React

    A declarative, efficient, and flexible JavaScript library for building user interfaces.

  • Vue.js photo Vue.js

    🖖 Vue.js is a progressive, incrementally-adoptable JavaScript framework for building UI on the web.

  • Typescript photo Typescript

    TypeScript is a superset of JavaScript that compiles to clean JavaScript output.

  • TensorFlow photo TensorFlow

    An Open Source Machine Learning Framework for Everyone

  • Django photo Django

    The Web framework for perfectionists with deadlines.

  • D3 photo D3

    Bring data to life with SVG, Canvas and HTML. 📊📈🎉

Recommend Topics

  • javascript

    JavaScript (JS) is a lightweight interpreted programming language with first-class functions.

  • web

    Some thing interesting about web. New door for the world.

  • server

    A server is a program made to process requests and deliver data to clients.

  • Machine learning

    Machine learning is a way of modeling and interpreting data that allows a piece of software to respond intelligently.

  • Game

    Some thing interesting about game, make everyone happy.

Recommend Org

  • Facebook photo Facebook

    We are working to build community through open source technology. NB: members must have two-factor auth.

  • Microsoft photo Microsoft

    Open source projects and samples from Microsoft.

  • Google photo Google

    Google ❤️ Open Source for everyone.

  • D3 photo D3

    Data-Driven Documents codes.